Starting Point

Wednesday, 6 March 2013

መቃ-ብሩ

ድንገት ቢሳካልን፤

እስቲ ዘንድሮ እንኳን፣

ለምለም ይሁን ምድሩ

ሰው ለመስራት ዘንዳ ከፍቀደ አየሩ


ክህነት ካላችሁ አሰቡ መርምሩ
ተራ  ከገባችሁ ዘክሩ አስዘክሩ


ያልሆነው እንዲሆን ምከሩ ሞክሩ
ሽቀጣና ሽቀት እንዳይሆን ሃገሩ


አንድ ቀን እንደሆን አይቀር መቃ-ብሩ።

No comments:

Post a Comment